“እንተዋወቃለን ወይ” አቅራቢ የነበረችው አርቲስት ሃና ዮሃንስ ከኢቢኤስ ቴሌቭዥን ጣብያ መልቀቅዋን በይፋ ተናገረች

         “እንተዋወቃለን ወይ” አቅራቢ የነበረችው አርቲስት ሃና ዮሃንስ ከኢቢኤስ ቴሌቭዥን ጣብያ መልቀቅዋን በይፋ ተናገረች።  ተወዳጅዋ ተዋናይ ሃና ዮሃንስ ይህንን የገለጸችው ዛሬ ማለዳ በግል የዩቲዩብ ቻናልዋ በለቀቀችው የግማሽ ሰዓት መልዕክትዋ ነው።            ሃና ከኢቢኤስ የለቀቀችበትን ምክንያት በስፋት አብራርታለች። ዋነኛ ምክንያትዋ ከዚህ ቀደም ውስጥ ለውስጥ ሲነገር የነበረው የማህተብ ጉዳይ መሆኑን የገለጸችው … Continue reading “እንተዋወቃለን ወይ” አቅራቢ የነበረችው አርቲስት ሃና ዮሃንስ ከኢቢኤስ ቴሌቭዥን ጣብያ መልቀቅዋን በይፋ ተናገረች